Jinka General Hospital Prosperity Unity

Jinka General Hospital Prosperity Unity

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Jinka General Hospital Prosperity Unity, Hospital, Jinka.

12/09/2026

ለተመዘጋብዎች በሙሉ

Photos from ጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል Jinka General Hospital's post 11/09/2026
10/09/2026

መላው የሆስፒታላችን ሠራተኞች እንኳን ለ2019 አድስ ዓመት በሠላም አደረሳችሁ አደረሰን ።
የባለፈው 2018ዓ/ም በቡዙ ተገዳሮቶችን ማለትም በማርቨረግ ምንም እንኳን ሁለት ባለደረቦቻችንን ብናጣም ሀገራችንን፣ ክልላችን እንድሁም ዞናችንን በምያስደምም ፈት ለፈት ተጋፈጤን መለካም አፈጻጽም ያስመዘገቤንት ዓመት በመሆኑ እንኳን ደስ አላችሁ ። ደስ አለን። 2019 አድሱ ዓመት ከትላንት ይልቅ አንድነታችን የሚጠናከረበት የላቄ ዉጤት አስመዘገብን ተቋማችንን አሁን ካለበት ደርጃ ከፍ ወዳለው የሚናሸጋግረበት ዓመት እንድሆንለን እየተመኝው አድሱ ዓመት የሠላም ፤ የፍቅር ፤ የድስታና የማንሠራራት ዓመት ይሁንለን ።
!!!መልካም አድስ ዓመት!!

26/08/2026

ክፍት የስራ ማስታውቅያ
የጅንካ አጠቃላይ ሆስፒታል ባለው ክፍት ቦታ ጠቅላላ ሀኪም (GP) አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈለጋል ። ስለሆነም መሰፈረቱን የሚታሞሉ በተጠቀሰው የግዜ ገደብ ወስጥ እንድትመዘገቡ እናሳወቃለን ።

11/08/2026

ለስራ ፈላጊዮች በሙሉ
የጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል BSC ሳይካትሪ ነርስ አወዳድሮ ለመቀጠር ይፈለጋል ስለሆነም መሠፈረቱን የሚታሟሉ ከታች በተገለጽው የግዘ ሰለዳ መሠረት እንድትመዘገቡ እናሳወቃለን።

Photos from Jinka General Hospital Prosperity Unity's post 08/08/2026

የ2018 ዓ/ም የክረምት ቦጎ ተገባራት በተለያዩ ኩነቶች ተጠናክሮ ቀጥሏል ። በዚህ ሳምንት የተለያዩ ምረመራዎች :የጤና ትምህረቶች በነፃ በሆስፒታሉ ግብ ስስጥ የከረም ስሆን በዛሬው ዕለትም ከፈተኛ ኢስፔሻልስት ሀኪሞችን ጨምሮ አብዘኛው እስታፍ በተገኝበት ግብን የማስዋብ ስራ በሰፈት የተከናወን ስሆን በቀጣይ ሳምንታተ ቤት ለቤት ህክምናን ጨምሮ የተለያዬ የክረምት ቦጎ መረሀ ግብረ ተግባራቶች ተጠናክረው የሚቀጥል መሆኑን የሆስፒታሉ ሜድካል ዳይሬክተር አሳዉቀው በተግባራቱ ላይ ለተሳተፊ ለሆስፒፓሉ ሰራተኛች ምስጋናቸውን ለገሰዋል ።

Photos from Jinka General Hospital Prosperity Unity's post 05/08/2026

በጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል የ2018ዓ.ም የክረምት ወራት የበጎ አድራጎት ስራዎች ተጠናክረው ቀጥለዋል::
የሚንሰጣቸው አገልግሎቶች:-
የክረምት ወራት በጎ አድራጎት ስራዎች በዋናነት የተለያዩ ተላላፊ እና ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ምርመራ እና ከሕክምና ጋር ማቆራኘት እና ከፈቃደኛ የደም ለጋሾች ደም ማሰባሰብ እና ሌሎች ተግባራትን ያካትታል::
አገልግሎቶቹን በነፃ ለማህበረሰባችን በሆስፒታላችን ጊቢ እንዲሁም በቤት ለቤት ስራዎቻችን የምናደርስ ይሆናል::

Photos from Jinka General Hospital Prosperity Unity's post 14/07/2026

ለስራ ፈላጊዮች የወጣ ማስታወቂያ

05/07/2026

ጎበዝ ሰመቴን ወደ ተግባር እንቀይር ምክንያቱም ያለፍ ፋሽን ላይ ተጥደን ስላሌን።

Category

Telephone

Website

Address


Jinka
954651

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Jinka General Hospital Prosperity Unity posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Subscribe

We will notify you when anything happens in Jinka.